Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

ESAT Daily News Amsterdam March 16,2017

$
0
0

(ኢሳት ዜና – March 16, 2017)
— የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች በሰሜን ጎንደር፣ አምባ ጊዮርጊስ ከተማ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል። የሰሜን ጎንደር የፖሊስ አዛዥ በአርበኞቹ የሚደርሱ ጥቃቶችን መከላከል አልቻሉም ተብለው መታሰራቻው ታቅቋል።
— የአዲስ አበባ መስተዳድር ሰራተኞች በቆሼ ለደረሰው አደጋ መስተዳድሩን ተጠያቂ አደረጉ።
— የመድረኩ ተወካይ ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚደረገው ድርድር ውጤታማ እንዲሆን በቀጥታ ከኢህአዴግ ጋር መደራደር እንደሚፈልግ አስታወቀ።
— ሌሎችም ዜናዎች…


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774