Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

T&T’s discussion on Prime Minister Hailemariam Desalegne አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን ስንቃኛቸው

$
0
0

T&T’s discussion on Prime Minister Hailemariam Desalegne አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን ስንቃኛቸው…ጋዜጠኛ ታምራት ነገረ እና ቴዎድሮስ ፀጋዬ በT&T ፕሮግራማቸው፣ የኢትዮጲያውጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን ጠቅላይ ሚኒስትርነት፣ የስልጣናቸውን እርግጠኝነትና ተግባራዊነት እንዲሁም አነጋጋሪ አስተያየቶቻቸውን ተመልክተዋል፡፡ የአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ንግግሮች በማህበራዊው መገናኛ ብዙሀን ከፍተኛ የመዝናኛና ስላቅ ምንጭ ሆነውም ተስተውለዋል፡፡ ወደኋላ ተመልሰው በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የታጩበትን ሂደትና ምክንያት በሰፊው ዳሰውታል ያዳምጡት፡፡


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles