Quantcast
Channel: Kalkidantube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

ESAT Daily News Amsterdam January 02 2017

$
0
0

(ኢሳት ዜና – January 1, 2017)
— ኢህአዴግ ህዝብን በማማከር ይልቅ በራሱ ወስኖ መፈጸሙን እንዲያቆም የብአዴን አባላቶች አሳሰቡ። “ኢህአዴግ በራሱ ከወሰነ በኋላ ለውይይት አባላቱን ይጠራል”
— ሕወሃት የአቶ ዲንቃ ደያሳን ንብረት አገደ። ፊፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጃቸውን ጨምሮ ሶደሬ አካባቢ የሚገኘው መዝናኛ ክበባቸውም እንዲታደጉባቸው ተደርጓል። አቶ ዲንቃ በአሁን ሰዓት ስደት ላይ ይገኛሉ።
— በአማራ ክልል በተለይዩ ከተሞች ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እየታየ ነው። የነዳጅ እጥረቱ በኢትዮጵያ እየታየ ካለው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።
— በአዲስ አበባ ቤታችሁ ይፈርሳል የተባሉ ነዋሪዎች ማስጠንቀቂያ ሰጡ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 3774

Trending Articles