የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ያሬድ ሃይለማርያም ከሕብር ራዲዮ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ጋር ቆይታ አድርጓል:: “ኢሰመጉ እስካሁን ያወጣቸውን ሪፖርቶች እንኳ ብንመለከት ከ7000 በላይ ሰዎች በወያኔ ተገድለዋል”የሚለው ያሬድ”ሰዎች ሲገደሉ ለአንድ ለሁለት ሳምንት ሰልፍ በኢምባሲዎች ደጃፍ ወጥተህ ለአንድ አመት የምትተኛ ከሆነ ለውጥ አይመጣም.. እነርሱም ከቁምነገር አይቆጥሩትም” በማለት ኢትዮጵውያን ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ፍትህ የሚፈልጉ ከሆነ የሚፈጸሙትን የሰብዓዊ መብት ረገጣዎች ማጋለጥ መቀጠል አለበት ይላል።
“በኦሮሚያ እስከ 200 ሰዎች ተገድለዋል.. በጋምቤላም እንዲሁ.. እነዚህ የገደሉ የኢህአዴግ ባለስልጣናት በዓለም አቀፍ ደረጃ ሲጠየቁ የመዘዋወር ገደብ ሲደረግባቸው አይስተዋልም:: እነዚህን ባለስልጣናት በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት መጠየቅ አይቻልም ወይ?” ለሚለው ጥያቄ ከሰጠው ምላሽ ይጀምራል.. ሙሉ ቃለምልልሱን ያድምጡት።
↧
Hiber Radio Presents Yared Hailemariam | Must Listen Interview
↧